First slide
Hiking to Ankobers
North Shewa
124.9 km away
Sat, Dec 24

Ankober was formerly the capital of the Ethiopian kingdom of Shewa founded by Yekuno Amlak in the thirteenth century. Buildings that survive from the Shewa period include the Kidus Mikael Church, built by Sahle Selassie. According to Philip Briggs, all that survives of Menelik's palace, which he had built on the site of his father's palace, is "one long stone-and-mortar wall measuring some 1.5m high." Briggs comments that it is "difficult to say why this one wall should have survived virtually intact when the rest of the palace crumbled into virtual oblivion." Ankober is also known as where the endemic Ankober serin was first observed by ornithologists in 1979.

About this event

ውድ #የጎጆ_ሀይኪንግ ቤተሰቦች ታህሳስ 15-16 ከአዲስ አበባ 170 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወደ #አንኮበር ቤተመንግስት እና ቁንዲ ተራራ የምናደርገውን ጉዞ #ታሪክ በሚል ሰይመነው እንጓዛለን፡፡
Hiking
#አንኮበር የአፄ ምንሊክን ቤተመንግስት እየጎበኘን፣ ባለ ግርማ ሞገሱን #ቁንዲ_ተራራን በጋራ እየወጣን ፣ ሠው የጠረበው በሚመስል ተፈጥሮ በአስደናቂ ሁኔታ ያቆመቻቸው የአይን ምግብ የሆኑ ተራራዎችን በግርምት እየቃኘን ፣ እንግዳ ተቀባይ ማህበረሰብ ተከበን የማይረሳ ጊዜን ከጎጆ ሀይኪንግ ቤተሰቦች ጋር እናሳልፋለን ።
ጉዟችን የአዳር ጉዞ ነው
ዋጋ 35ዐዐ ብር ሲሆን ቁርስ (1ቀን)፣ ምሳ(2ቀን) ፣እራት ፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ፣ የማደሪያ ድንኳን(ቴንት) ፣ ፣ የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው
ለበለጠ መረጃ 0977772677

Recommended Places